ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው መርጃ ማህበር እርዳታ ለመስጠት ፈልጌ ነበር ብዙ ብር አይደለም ግን ተዋቂ ከሆኑት በተጨማሪ ላልሆኑት ግን በተጨባጭ ብዙ ነገር ለሚሰሩ ለመስጠት ፈልጌ ነበር እና እናንተ የምታውቁት እና እርዳታ ቢያገኙ የምትሉት ማህበር ካለ ብትነግሩኝ እና ቢቻል የመረጣችሁበት ምክንያቱ ብትገልፁኝ እና የማገኝበት አድራሻ ብታስቀምጡልኝ በጣም አመሰግናለሁ ከበረከቱ ተካፋይ እንደምትሆኑ ምኞቴ ነው
Jun 19, 2025Tesfa Addis parents children organization around 70 dereja Ye cancer tamami htsanatn yeminkebakeb organization new
Jun 19, 2025