ሁለቱም የተፈጠሩት ስሙን ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ነው
Jun 19, 2025ሁለቱም የተፈጠሩት ስሙን ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ነው
Jun 19, 2025ለፍልስፍናው ትደርስበታለህ .. ከዛ በፊት ስምህ ላይ ትኩረት ብታደርግ አይሻልህም...
Jun 19, 2025እንድናመልከው መላዕክታን ደግሞ እንዲጠብቁን
Jun 19, 2025ሁለቱም ለምስጋና ነው የተፈጠሩት ግን መላእክት ያጋጠማቸውን ፈተና በማለፋቸው በሰማይ ሆነዋል ነገር ግን ሰው ፈተናውን ስላላለፈ ከገነት ተባረረ ከዛም ከ5500 ዘመን በኋላ በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ነበረበት ክብር ተመልሷል።
Jun 19, 2025Join iris bonda where style meets savings .good quality yalew eka be fair price tagenalchu https://t.me/irisbonda12
Jun 19, 2025