Nabiuuu63.5
#personal
ሰላም ወገኖች በክፍል ከተማ ውስጥ ስራ አጊንቼ ነበር እናም የመጀመሪያውን ፈተና አልፌ ለተጨማሪ ፈተና እና ለ interview ቀጠሮ ተይዞልኛል እና እኔ ማስቸግራችሁ ከምቀጠርበት መስክ ውጪ የሚመጡ ጥያቄዎችን እንድትነግሩኝ ነው please በተለይ የመንግስት ሰራተኛ የሆናችሁ እንዳታልፉኝ
Jun 18, 20255 engagements
ሰላም ወገኖች በክፍል ከተማ ውስጥ ስራ አጊንቼ ነበር እናም የመጀመሪያውን ፈተና አልፌ ለተጨማሪ ፈተና እና ለ interview ቀጠሮ ተይዞልኛል እና እኔ ማስቸግራችሁ ከምቀጠርበት መስክ ውጪ የሚመጡ ጥያቄዎችን እንድትነግሩኝ ነው please በተለይ የመንግስት ሰራተኛ የሆናችሁ እንዳታልፉኝ
Jun 18, 2025በእንግሊዝኛ ራስህን መግለፅ ልመድ እና ደሞ ለምን የተለየህ ተወዳዳሪ እንደሆንክ መልስ አዘጋጅ ጥንካሬ እና ድክመት ምትለውን ነገር ለይ እንዳታጋንን ሁለቱንም ግጭት ቢገጥምህ እንዴት ትፈታዋለህ ስራ ላይ ይሄንንም አስበት
Jun 18, 2025Make sure you are Oromo regardless thats what matters after this
Jun 18, 2025Join iris bonda where style meets savings .good quality yalew eka be fair price tagenalchu https://t.me/irisbonda12
Jun 18, 2025