#society
#ወንድሞች እና እህቶች Break through የተባለ ስልጠና የሚሰጥ(eg. Secular personal development or humanistic psychology) ተቋም አለ። ብዙዎች ባይናገሩም ለቢዝነስ ሲሉ ይገባሉ። አውቃለሁ እውቅ በተባሉ ሰዎች እንደተመሰረተ፣ ነገር ግን ትምህርታቸው ከሀይማኖት ሲፃረር አግኝቼዋለሁ። ሰውን ለማስገባት ከሚጠቀሙበት መንገድ አንዱ ተጽእኖ ፈጣሪ ሰዎችን እንደነ ዲያቆን ሄኖክን እየተሳተፉበት እንደሆነ በመናገር ነው። እንዴት ይታያል?
Jun 18, 20253 engagements