ሰላም ቤተሰብ። የሆነ ነገር ላማክራቹ, ለአመት እና ተኩል ያህል Myanmar ነበርኩ። ስቃዩን እና መከራዉን እርሱት። ነገር ግን እዛ ዉስጥ ሆኖ ያገዘኝ የFrance ዜጋ ነበር እንደወጣ። ሀገርህ ከገባህ በኋላ አነጋግረኝ ብሎ በብዙ መከራ ነዉ ያስመለጠኝ። በጣም የሚገርመኝ የመንግስት ባለስልጣናትም ሽፋን ይሰጣሉ ገንዘብ ስለሚካፈሉ። እጄ እና ጀርባዬ በግርፋት ተሰፍቷል። Thailand, Myanmar ,Cambodia እንዳታስቡ ለመሄድ። ግን የFrance ግለሰብ ሀገር ደርሼ ሳናግረዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆነህ 2ሴት እና 2ወንድ ፈልገህ አግኝ እና ልቅጠር እና እዛ ስራልኝ አለ። ምን ትመክሩኛላቹ?
Jun 18, 2025Wenjel mnamn neger endalhone bedenb Atara bezi gize hulum lerasu tkm new yemirotew
Jun 18, 2025