#society
ቆይ ቆይ ሰዎች አትዝለሉኝ አንድ በኦንላይን ማቃት ልጅ ካወራን almost ወደ አመት ሁኖን ዛሬ እንደ ድንገት አወራን። ከዛ እስኪ የዘንድሮ snap ላክ አለቺኝ😭። እንደ ቀልድ እኔ ኑሮ ነው slap ሚያረገኝ አይደለም snap ልጠቀም ቀርቶ ስላት አምርራ ደግማ ላክ አቀልድ ብላ ጠየቀች😪። ቆይ መች ነው snap ማድረግ ጭራሽ መሠረታዊ ነገር ሁኖ የተቀመጠው። እኔ ገና B612 app ላይ ሁኜ እንዲ ስባል የትጋር እንደተላለፍን ግራ ገባኝ። የሆነ ሰሞን እንደ ሴት ስናፕ እያረጉ ምናምን ወሬ ሰምቼ ነበር። አሁን የፈለኩት ወደ ፊት እንደ ቀበሌ ሰነድ ተነስቼ ላስቀምጥ ወይስ የሴቶች ነው ብዬ ልተወው? እስኪ መልሱልኝ
Jun 17, 20257 engagements