ከ3.8-4.2 እየተባለ ነው ግን ከሰሞኑ ማርኬት አንፃር የኢቪ መኪኖች ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው .. ምክንያቱ እንዲህ ነው ብዬ ማብራራት ሰፊ ስለሆነ 1-2 ወር ብትታገሽ ከዚህም ሚወርድ ይመስለኛል ... FYI አይ ዶንት ሪኮመንድ EV ካርስ 😊
Jun 17, 2025ከ3.8-4.2 እየተባለ ነው ግን ከሰሞኑ ማርኬት አንፃር የኢቪ መኪኖች ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው .. ምክንያቱ እንዲህ ነው ብዬ ማብራራት ሰፊ ስለሆነ 1-2 ወር ብትታገሽ ከዚህም ሚወርድ ይመስለኛል ... FYI አይ ዶንት ሪኮመንድ EV ካርስ 😊
Jun 17, 2025