Nmin147
#society
Guys. Is there anyone who knows Ebay ethiopia mall account? ብዙ ብር ነው ያስገባሁበት ለስራ ብለውኝ እና አስተማማኝ ነው ሰርታችሁበታል ወይስ ተበልቻለው? ቁርጤን ንገሩኝ please.
Jun 17, 20258 engagements
Guys. Is there anyone who knows Ebay ethiopia mall account? ብዙ ብር ነው ያስገባሁበት ለስራ ብለውኝ እና አስተማማኝ ነው ሰርታችሁበታል ወይስ ተበልቻለው? ቁርጤን ንገሩኝ please.
Jun 17, 2025Yeah satbela alkerehem brother it's a scam... Best you can do now is try to salvage any amount you have without giving them any more
Jun 17, 2025ከ3.8-4.2 እየተባለ ነው ግን ከሰሞኑ ማርኬት አንፃር የኢቪ መኪኖች ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው .. ምክንያቱ እንዲህ ነው ብዬ ማብራራት ሰፊ ስለሆነ 1-2 ወር ብትታገስ ከዚህም ሚወርድ ይመስለኛል ... FYI አይ ዶንት ሪኮመንድ EV ካርስ 😊
Jun 17, 2025ይቅርታ ተሳስቼ ነው ላንተ የላኩት 🙏🏾
Jun 17, 2025