BlackZebra1114.5
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ በትህትና መልሱልኝ ቤተሰብ አንድ መቅረፍ ያቃተኝ ባህሪ አለብኝ እሱ ምንድን ነው በጣም እቸኩላለህ ከሚባለው በላይ እቸኩላለሁ በሁሉም ነገር ከሆነ ቦታ አርፌ መቀመጥ አልችልም እቸኩላለሁ ስሰራ ሳወራ ስራመድ ስበላ በቃ ምን አለፋችሁ ጤነኝነቴ እያጠራጠረኝ ነው even ኔትዎርክ አልሰራም ካለኝ ስልኬን እወረውረዋለሁ ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ፀፀቱ አይለቀኝም አንደ ምሳሌ ነው ሰው አስቀይሜ ትንሽ ቆይቶ ይቆጨኛል በዚህ ምክንያት ከሰው ራቁ ከማህበረሰቡ ተገለልኩ የኔ ምለው ሰው ከጎኔ የለም በጣም ህይወት ከብዶኛል ምንለፈ ላርግ አማክሩኝ Please 🙏🙏🙏
Jun 17, 20257 engagements