ሰላም family እሲኪ ወንዶች መልሱልኝ ሴቶችም ምልከታችሁን ማስቀመጥ ትችላላቹህ አሁን ያለው ወጣት 18-25 ያለው እራሱን እያጠፍና ልፍስፍስ እየሆነ ተስፋ እየቆረጠ ነው። ስለዚህ በዚህ ታይም ምን መደረግ አለበት ብላቹህ ታስባላቹህ ? ያለፍችሁስ እንዴት ነበር የህይወት ተሟክራቹህ እንዴት አለፈ ያን ግዜ እና እንዴትስ በዚህ ተያም ያለውን ወጣት ምን በማድረግ መጪውን እንጠብቅ የሚለውን ነገር ሁላችንም ብንወያይባት ሁላችንም ብንማማር ለማለት ነው ስለዚህ ሁላቹሁም ሃሳባችሁን አጋሩ🙏🙏
Jun 16, 2025ስልክ ነው የገደለን አብዛኛው ከእጁ ጋር በድብቅ ተጋብቶ ሚኖር የግለ ወሲብ ጋሴ ግብረ አውናን ራስ ደስታ መዳፈ ፈንጠዝያ ባርያ ነው
Jun 16, 2025