ሰላም እንዴት ናችሁ? አንድ ወይም ሁለት ሊሆን ይችላል ግን በኦርቶዶክስ እምነት ጠንካራ የሆነች በእድሜ በሰል ያለች የተማረች (ትዳር የያዘች ቢሆን ይመረጣል) 👈🏻 እነዚህን የምትሟሉ እህቶቼ ያለምክንያት አይደለም እንደዛ ያልኩት ወንድ ነኝና አሁን ላይ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና ስለ አንዳንድ የሴቶች ባህሪያት ወንዶች በምን መልኩ ቢንከቧከባቹ ወይም treat ቢያደርጓቹ ደስተኛ እንደሚያረጋቹ እንዲሁም ለእንደዚህ አይነት በእምነታቸው ጠንካራ የሆኑ ሴቶች ለትዳር የሚመኙት ምን አይነት ወንድ እንደሆነና መሰል ጥያቄዎችን ልጠይቃቹ ስለፈለኩና ከህይወት ልምዳቹ ተነስታቹ እንድታማክሩኝ ስለፈለኩ ነው🙏🏻
Jun 15, 2025ብዙ አትጨናነቅ እነሱ ሚፈልጉት ሰው ለመሆን ብለህ የራስህን ማንነት እንዳታጣ
Jun 15, 2025