ህዝቡ ግን ምን ሆኖ ነዉ ጎረቤቱ 3እና4 ልጅ ይዞ ፆሙን እያደረ Straw ምናምን እያለ የሚያለቅሰዉ ወገን ?
Jun 13, 2025እውነትህን ነው ፊልሙን አይቼዋለው አዎ ያሳዝናል ፊልሙም አሪፍ ነው ምናምን ግን ይሄን ያክል መነጋገሪያ መሆኑ እኔንጃ ብቻ… there is nothing new film እኮ ነው ያስቃል ወይም ያሳዝናል ለነገሩ at this time አንድ ሰው social media ላይ ወጥቶ የሆነ ነገር ካካበደ ሰው ተከትሎ ማውራት ይወዳል ወደ ነፈሰበት የሆነ ህዝብ።
Jun 13, 2025