I was dating a guy 36 ametu nw and i'm 23 like 4 ዓመት ,እና ከብዙ ሴቶች ጋር እንደሚያወራ አውቅ ነበር i mean ከዚህ በፊት ከሴት ጋር አጉል message ሲፃፃፍ ተጣልተን እንደማይደግመው ቃል ገብቶልኝ ታርቀን ነበር። አብረን እያለንም ከባህሪው ማየው ነገር ቢኖርም አምኖ ሊቀበልልኝ አልቻለም። ተለያይተን እንኳን 1 አመት ሙሉ በተለያየ መንገድ ሊያገኘኝ ይሞክራል። ሰሞኑን ታረቅን እና ከእኔ ውጪ ማንም ጋር ሄዶ እንደማያውቅ ሌላ ሰው መልመድም ከብዶት እንደነበር ነገረኝ። እና እኔ ደግሞ ባልጠበኩት መንገድ እሱ ሌላ ሴት date ሲያደርግ እንደነበር እና ልጅቱን ሲያገኛት kiss ሲጠይቃት እና ባህሪው አስደብሯት እንደተወችው ከቅርብ ሰው ሰማሁ። አሁን እንዴት አድርጌ ለንገረው(ምክንያቱም አሁንም መካዱ አይቀርም) ወይም ሳልነገግረው ልዝጋው እና ልጥፋ። ሙሉ መረጃ እንዳላገኝ የልጅቱን ቁጥር ማግኘት አልቻልኩም(በስም ነው ማውቃት) ። what do you all think please?
Jun 13, 2025Betam yigrmal andand setoch gin lemin endemayikortlachu enja kezi gar mewal enkwan ayasifelgishm eko kezi belay mindnw mitbkiw lerasish enkwan kibr yinursh zik eyalsh nw ... Beketita nigerw alfelgihm min yametal anchim chekagn hugni jil athugni
Jun 13, 2025