Hey there እንደምን አላቹ ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ..ቆይ መንገድ ላይ ወይም የትም ቦታ እየተንቀሳቀሳችሁ ሰው ቢናቃቹ ምንድነው ምታረጉት ቢንቃችሁ ማለት ምንም አያመጣም ብለው የፈለጉትን ሲያረጉ። እኔ አሁን በጣም ነው ግራ ምጋባው ልምታም ለመታም ፀብ ወስጥ ለመግባት አልፈራም ግን በሴጣን ወጥመድ ወስጥ መወደቅ ሆኖም ይሰማኛል። እናንተ ሰው ምንም አታመጡም ብለው ሲንቃችሁ ተንቃችሁ ንቃቹ ማለፈ ወይስ መጣላት???🧡
Jun 13, 2025You're too attention seeker if you sensed that disrespect on random walks if it's personal or you got it from your nears, just talk as a man.... or kick them out of your life.
Jun 13, 2025