#business
አንድ ነገር ልጠይቃችሁ በተለይ ግቢ ተማሪ የነበራችሁ፤ግቢ ጓደኞቼ የምሰሩት አንድ ስራ ነበር በቀን ሁለትሽ ብር ያገኙ ነበር እኔ ብለምናቸውም እንድሰራ አልፈቀዱልኝም እና እባካችሁ እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰሩ Please ምንም ይሁን እሰራለሁ አሁን ቤት ዝምብሎ መቀመጥ ሰልችቶኛል በቃ አግዙኝ ልስራ🙏🙏
Jun 12, 20254 engagements
አንድ ነገር ልጠይቃችሁ በተለይ ግቢ ተማሪ የነበራችሁ፤ግቢ ጓደኞቼ የምሰሩት አንድ ስራ ነበር በቀን ሁለትሽ ብር ያገኙ ነበር እኔ ብለምናቸውም እንድሰራ አልፈቀዱልኝም እና እባካችሁ እንደዚህ አይነት ስራ የምትሰሩ Please ምንም ይሁን እሰራለሁ አሁን ቤት ዝምብሎ መቀመጥ ሰልችቶኛል በቃ አግዙኝ ልስራ🙏🙏
Jun 12, 2025ውይ ጓደኞችህ አይደሉም 😂
Jun 12, 2025ያንን ስራ ሰርተው ጥሩ ብር ከማግኘታቸው በፊት እኮ ጓደኞቼ ነበሩ... እሱን ለማለት ነው ።
Jun 13, 2025Embi 💀
Jun 12, 2025Weye mkegnatchew
Jun 12, 2025