#other
ሰላም ሰዎች የሆነ idea መጣልኝ እና popo ሚባለው app ይከፍላል ተብሏል እና live መግባቱ ምናምን ስለሚሰለች ቁጭ በምንልበት ሰዐት በረፍታችን tiktok በምናይበት ምትክ popo ላይ አብረን live እየገባን እንጫወታለን እናወራለን ልምድ share እናረጋለን በዛውም point እንሰበስባለን ከዛ live አሰልች አይሆንም ምን ታስባላችሁ
Jun 11, 202519 engagements