Nachi89
#religion
'ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት ' አዲስ አበባ ውስጥ አድራሻውን ምታውቁ please 🙏
Jun 11, 20252 engagements
'ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት ' አዲስ አበባ ውስጥ አድራሻውን ምታውቁ please 🙏
Jun 11, 2025ዘነበውርቅ አለርት ሆስፒታል አጠገብ አየር ጤና ድረስ ከመጣህ ማንንም ብጠይቅ ያሳይሃል ከሰንበት ትምህርት ቤቱ አመራሮች ማግኘት የምትፈልገው ሰው ካለ @Jere_mi_ah ልታናግረው ትችላለህ እኔም እዛው ደብር ነኝ
Jun 12, 2025ያክብርልኝ 🙏
Jun 12, 2025