ሰሞኑን ማለቴ መድኃኔዓለም እሁድ ቀን አልነበር የዛን ቀን ስራ ነበረኝ እና በታክሲ እየሄድኩ yetaxiwn fren erdatu gebto nktot meslgh bcha gnb bayzew tgachechtn nber ena kza gize bwala ygbahubet taxi hula yhone chger ygtmwal and gize kwala hedo tegache kza bwala kza dmo dbdb ynoral wey ligach blo yameltal bcha chnk blogh tewat tewat መዝሙረ ዳዊት eydgemku mewtat jmerku ena ebakachu enantem ytbkesh belugh እና ደግሞ በዚህ አጋጣሚ የተሰማኝ ሁላችንም ከቻልን ከቤት ስንወጣ በየ ሀይማኖታችን እየፀለይን እያመሰገንን ብኖጣ ብዬ አሰባለው 🥹🙏🙏
Jun 11, 2025ፈጣሪ ይጠብቅሽ። አንድ አንድ ነጥቦችን በጣም በአጭሩ ለአንሳልሽ ( ኦርቶዶክስ መኾንሽ ግልፅ ነው። መድኃኔዓለም ረቡዕ ቀን እንጂ እሁድ ቀን አልነበረም የዋለው። የሚያዚያ መድኃኔዓለምም የዋለው ሰኞ ቀን ነበረ። ምን አልባት መድኃኔዓለም ብለሽ እሁድን ያነሳሽው ስለ ዕርገቱን ከኾነ ዕርገት ከጌታ 9ኙ ዓበይት በዓላቶቸው ውስጥ አንዱ ነው። 1ደኛ ሰንበት ነው 2ተኛ ዕርገት ትልቅ በዓል ነው በዚኽ እለት ማልደሽ ወደ ስራ መሄድሽ የተገባ አይደለም። ምን ጊዜም በሰንበት ማልደሽ ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ሞክሪ ያንን ካልቻልሽ በዛች ቀን በተግባረ ሥጋ አትድከሚ። ( ልጆቹ ግን ሕጌን ቢያፈርሱ በሥርዓቴም ባይኼዱ ኀጢአታቸውን በበትር በደላቸውን በመቅሰፍት እጎበኛታለው መዝ88 ) ስለዚኽ እንድት' ጠበቂ ሕጉን ጠብቂ ። ሌላው መዝሙረ ዳዊት መድገም መጀመርሽ መልካም ነው እንዳታቋርጪ ነገር ግን መድገምሽ ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር እሱን ለማመስገን ይኹን እንዲጠብቅሽ ብለሽ ከኾነ ግን ነገ አንድ ችግር አልያም መሰል ክስተት ቢያጋጥምሽ ማጉረምረምን ያስከትላል ይኽ ብቻ አይደለም በጸሎቴ እጠበቃለው ወደሚል ትምክትት እንድታመሪ ያደርጋልና እዚኽ ጋር ጥንቃቄ አድርጊ።
Jun 11, 2025