Xavier237.5
#other
መንጃ ፍቃድ ለማሳደስ ምንድነው የማረገው እና ቀኑ ካለፈ በኋላ በስንት ጊዜ መታደስ አለበት በቆየ ቁጥርስ ቅጣት አለው?
Jun 11, 20255 engagements
መንጃ ፍቃድ ለማሳደስ ምንድነው የማረገው እና ቀኑ ካለፈ በኋላ በስንት ጊዜ መታደስ አለበት በቆየ ቁጥርስ ቅጣት አለው?
Jun 11, 2025Adelem menga fkadeh yalebet weyem metawekiyah yawetahbet kefle ketema ye bole kehone meklit nefas selk kehone lebu gulela kehone adisu gebeya
Jun 13, 2025Thanks bro 🙏
Jun 13, 2025Medical Tena tabya asereteh tehadaleh yadesulehal mnm ayasfelegewem becha gurd pic yaze le medical Ena eske 1 amet deres masades techelaleh
Jun 12, 2025Yt nw mitadesew kality nw?
Jun 13, 2025Technology እና AI ነክ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋዎጥበት አሪፍ ተች ቻነል ነዉ Technology እና AI ዙርያ ላይ interest ያላችሁ ልጆች ብዙ ነገር የምንማማርበት ስለሆነ ተቀላቀሉ @agtechh1
Jun 11, 2025