#orthodox Hi Guys endetnachu Ene ena Mom fetari kefekede once in a week 9 seat tenesten lemetsely asebenal Ena which part shouod we pray or in general give me suggestions eweketu yalachu Thanks in advance
Jun 10, 2025ከ አባታችን ሆይ ጀምራችሁ ቀስ በቀስ እየበረታችሁ ውዳሴ ማርያም፣መዝሙረ ዳዊት እያላችሁ ትቀጥላላችሁ እና በአንዴ ሁሉም ነገር ለማድረግ ወይም ለመድረስ እንዳትሞክሩ መሰላቸት መዛል ይመጣል ቀስ በቀስ ማደግ ነው መንፈሳዊ ሕይወትም ማንኛውም ነገር ላይ ጾምም፣ጸሎትም፣ምጽዋትም፣ማስቀደስም ብቻ ሁሉም ነገር በሂደት እየተበረታቱ ሚከናወኑ ነገሮች ናቸው እና እንደአቅማችሁ እስከፈቀደው ድረስ እያደረጋችሁ ስትበረቱ ሌላውንም ትጨምራላችሁ
Jun 11, 2025