"⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" ኤፌሶን 2÷8-9
Jun 12, 2025"⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" ኤፌሶን 2÷8-9
Jun 12, 2025Emnet becha sayhon be seram chimer nw እምነት የድኅነትን ጸጋ ለመቀበል የሚያስችል ዋነኛ መንገድ ነው።ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም(ኤፌ 2:8)። be egzianher menor be kirstos dihenet serana ena betesetw tesfa mamen ye dihent mejmriya nw ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም (ዕብ 11:6)። እምነት ከመንፈሳዊ ሞት ወደ ሕይወት ያሸጋግራል bihonm gn sera dmo; የእውነተኛ፣ ሕያውና ለድኅነት የሚያበቃ እምነት መገለጫዎችና ውጤቶች ናቸው። ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ በግልጽ እንዳስተማረው፡-ሥራ የሌለው እምነት በራሱ የሞተ ነው(ያዕ 2:17)።አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ ሥራህን አሳይተኝ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ(ያዕ 2:18)። እንደዚሁምሰው በሥራ እንደሚጸድቅ እንጂ በእምነት ብቻ እንዳልሆነ ታያላችሁ(ያዕ 2:24) ብሏል። selzi ፣ ድኅነት የሚገኘው በእግዚአብሔር ጸጋ በኢየሱስ ክርስቶስ በተከናወነው ሥራ ነው። ይህ ጸጋ የሚሠራው ደግሞ በሕያው እምነት ሲሆን፣ ይህም እምነት በበጎ ሥራ ይገለጣል። እምነትና ሥራ ለድኅነት አብረው ያስፈልጋሉ። አንዱን ከሌላው መነጠል የድኅነትን እውነታ ማዛባት ነው።
Jun 12, 2025Awo gen only by trusting god and being orthodox
Jun 12, 2025Kemn?
Jun 12, 2025ሮሜ 10:3-4 NASV [3] ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ጽድቅ ስላላወቁና የራሳቸውን ጽድቅ ለመመሥረት ስለ ፈለጉ፣ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም። [4] ለሚያምን ሁሉ ጽድቅ ይሆን ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። yhegnaw ye bible kfl milew kegna yehone mnm yelem egna bemnseraw sra sayhon ersu beseraw sra already dnenal gn yhe malet dnetachn aywedem malet aydelem.......eyesusn ke kadn ena kaltekebelnew dnetachn ywesedbnal ዮሐንስ 3:16-18 NASV [16] በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና። [17] እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በርሱ ለማዳን ነው። [18] በርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። Keza wchi gn be getachn be eyesus kamenk tdnaleh be ante sra aydelem ሮሜ 10:5-13 NASV [5] ሙሴ በሕግ በኩል የሆነውን ጽድቅ ሲገልጽ፣ “እነዚህን የሚፈጽም ሰው በእነርሱ ሕያው ይሆናል” ይላል። [6] ከእምነት የሆነው ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፤ “ ‘በልብህ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል?’ አትበል”፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤ [7] “ወይም ‘ወደ ጥልቁስ ማን ይወርዳል?’ አትበል”፤ ይህም ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው። [8] ነገር ግን ምን ይላል? “ቃሉ በአጠገብህ ነው፤ በአፍህና በልብህም ውስጥ ነው፤” የምንሰብከውም የእምነት ቃል ይህ ነው፤ [9] “ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። [10] የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና። [11] መጽሐፍ እንደሚለው፣ “በርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።” [12] በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ልዩነት የለም፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፤ የሚለምኑትንም አብዝቶ ይባርካል፤ [13] “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።” Besra bihon noro ye eyesus dem balasfelege neber coz Blu kidan endeza neber be emnet ena be sra neber adis kidan gn be tsega(grace) new..... ሮሜ 3:22-24 NASV [22] ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው። ልዩነት የለም፤ [23] ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአትን ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሏቸዋል፤ [24] በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ጸድቀዋል፤ Blu kidan hatiyat matseraw le medan new be adis kidan gn hatiyat yematseraw already sledank new tsegaw hatiyatn endatsera slemiyaregh new gn ya malet atseram malet aydelem gn tsegaw yagzhal new....enji ende Blu kidan mesewat or kifya ktat yelem
Jun 13, 2025Ayichelem teyaka leteyikeh ?medanun liyataws yichelal?
Jun 12, 2025Kemnden new midnewwww
Jun 12, 2025