#relationships
እስኪ በእናታችሁ ባየ አስፋው እሚባል ሰው አዲስአበባ ዉስጥ እንደሚኖር አውቃለሁ የእናቴ ወንድም ነው እና ከልጅነቴ ጀምሮ ሰለ እሱ እያነሳች ታዝናላች ከተለያዩ almost 15 አመት ይሆናል እና በህይወትም አለ ተብለናል ግን አድራሻውን ማግኘት አልቻልኩም እና እምታውቁት ካላችሁ እባካችሁ አሳውቁኝ እኔም እሱን እግቸው የእናቴን እንባ ባብስ ደስታየ ወደር የለውም ከደብረ ታቦር
Jun 10, 20258 engagements