Muitedil129
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ? ሰላማችሁ ይብዛ! አዳማ ነዋሪ ስሆን 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተማሪ ነኝ። በክረምት ትርፍ ጊዜዬ ለማስተማር እፈልጋለሁ። ክረምት የሚያስተምር ት/ቤት የምታውቁ ጠቁሙኝ።
Jun 10, 20251 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? ሰላማችሁ ይብዛ! አዳማ ነዋሪ ስሆን 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተማሪ ነኝ። በክረምት ትርፍ ጊዜዬ ለማስተማር እፈልጋለሁ። ክረምት የሚያስተምር ት/ቤት የምታውቁ ጠቁሙኝ።
Jun 10, 2025የምርሽን ከሆነ @Great_Abyssinia
Jun 10, 2025