#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ?? የexit ፈተና ምወስደው Social science GIS lab main campus ይላል እና ስድስት ኪሎ ዪንቨርስቲውን አውቀዋለው ትክክለኛ ቦታውን ምታቁ ተባበሩኝ ለከተማው አዲስ ስለሆንኩ ነው ፡፡ አመሰግናለው፡፡
Jun 09, 20250 engagements

Jun 09, 2025