#education
ሰላም all መሶብ አርት school መማር ፈልጌ ነበር እና እዛ የተማራቹ ካላቹ inform አድርጉኝ የስራ እድል አላቸው? ተቀባይነትስ? ትምህርት አሰጣጣቸውስ? tnx🙏
Jun 09, 20250 engagements

Jun 09, 2025