#society
ሰላም ቤተሰብ ወደ ታይላን (ማይናማር) ወስደናቹ ስራ እናስቀጥራቹሀለን እያሉ በተለያዩ social Media ላይ ያያቹት ማስታወቂያ ወይም በግል ያወራቹ ሰዎች ካሉ አካውንታቸው እንድሰጡኝ ነበረ ክትትል እንዲደረግባቸው አሁንም ድረስ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በነዚህ ክፉ ሰዎች መረብ ዉስጥ በመግባት ህይወታቸውን እያጡ ይገኛሉ
Jun 09, 20254 engagements
ሰላም ቤተሰብ ወደ ታይላን (ማይናማር) ወስደናቹ ስራ እናስቀጥራቹሀለን እያሉ በተለያዩ social Media ላይ ያያቹት ማስታወቂያ ወይም በግል ያወራቹ ሰዎች ካሉ አካውንታቸው እንድሰጡኝ ነበረ ክትትል እንዲደረግባቸው አሁንም ድረስ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በነዚህ ክፉ ሰዎች መረብ ዉስጥ በመግባት ህይወታቸውን እያጡ ይገኛሉ
Jun 09, 2025Abzagnochu wishet nachew bithed rasu scam nw miyaseruh bedenmb atarteh hid
Jun 09, 2025መጀመሪያ አንተ ማነህ?
Jun 09, 2025