ሰላም ለእናንተ ይሁን ኦርቶዶክሳውያን በፊት የምታስቀድስ የምትፆም እና ስጋና ደሙን በንፅህና የምትቀበል ሴት ነበርኩ ሙሉ ታሪኩን ተዉት ምን መሰላችሁ ከ4 አመት በፊት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሆንኩ church እሄዳለው አመልካለው ደህንነት ተምሬም ተጠምቄ ነበር እዛ ያለው ግርግር የአምልኮ ሂደቱ በጣም ይረብሻል ይሄ ብቻ አይደለም በጣም ብዙ በዛ ሀይማኖት እንዳልቀጥል ያረጉኝ ነገሮች ነበሩ እና ሁሉንም ትቼ ንሰሀ ገብቼ ቄደር ተጠምቄ ወደ በፊቱ ተመልሻለሁ አሁን ገዳም መሄድ እፈልግና ከማን ጋር ልሂድ ጓደኛ የለኝም ገዳም ስትሄዱ በፍቃደኝነት ይዛቹኝ የምትሄዱ እባካችሁ ተባበሩኝ የበለጠ በእምነቴ ላይ ጠንካራ እንድሆን ሊረዳኝ የሚችል ሰው ካለ??
Jun 08, 2025Can you tell me When do u want to go and also where?As a male i can't go with you but i have a friend who is a girl and she often goes gedam. Beyeweru thedalech. Sheger kehonsh agenagnshalew mrt lij nech.
Jun 08, 2025