Cr5
#health
It's urjent ሰላም ቤተሰብ አስቸካይ ነው በጣም ኃይለኛ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ አማክሩኝ እህቴ የ አይምሮ ህመምተኛ ነች በ stress ምክንያት በየ ዓመቱ ይነሳባታል ባሏ ጋ ተለያይታ እኛጋ ነው ምትኖረው በ አሁኑ ዙር ሲነሳባት ግን ራሷን አታቅም ምታወራው ምታደርገው አታቅም ከዚ በፊት መዳኒት ጀምራ ነበር እሱን ትታለች በጣም ጭንቅ ብሎኛል የት ልውሰዳት እንዴትስ አድርጌ ትሪት ላድርጋት ያለነዉ ኮምቦልቻ ነው ምታቁት ዶክተር አለ
Jun 08, 20259 engagements