ሰላም guys I have been so stressed and በቃ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ጥፋ ጥፋ ነው የሚለኝ but i dont know where to hide or just reverse the huge mistake i made ሂወቴን ሊያሻሽልልኝ የሚችል almost 970 shi birr akababi i lost with in 4 weeks betting lay እና ብሩ ደሞ የአጎቴ በ አደራ እኔ ጋር የነበረ ነው bka ene mn endmareg alakem am thinking of killing my self just to be free from the tension and stress i have በዛ ላይ እኔ ቁማርተኛ አደለሁም ከጀመርኩኝ almost 1 wer bihonege nwe የበለጠ ደሞ የሚያበሳጨኝ እሱ ነው ምን አይነት ነገር እንደነካኝ አላቅም eree labd nwe ምን ትመክሩኛላችሁ 🙏🙏
Jun 07, 2025እግዚአብሔር ይርዳህ fr
Jun 08, 2025