amxd130
#society
ሰሞንኑን አንድ ወንድ ልጅ one drunk man is more intelligent than 3 women with PHDs እህቶቻችን በኮመንት አበዱ ድግሞ የመልስ ምት ነው መሰለኝ አንዷ እህታችን Ethiopian mans are trash በዚህ ጉዳዪ ተጠምደን እንድንውል ሶሻል ሚዲያው ተፅኖ ያደረግብን አይመስላችሁም? የሆነ ወቅት የእነ Andrew Tate , Jordan Peterson ብቻ የተለያዪ ኢንተርኔት ሰሌቢሪቲዎች ስለ ፌሚኒዝም ስለ ወንድ ልጅ........ ብዙ ፖድካስት እና ዲቤት ሰምቻለሁ ግን በእኛ ሀገር context የሚሄድ ይመስላቹሃል ?
Jun 07, 202514 engagements