#ቁምነገር part 1 ለምንድነው ብዙዎቻችን ሌላውን ሰው እንደ psychologists ምክር እየሰጠን 🤗 የኛ ግዜ ስሆን ግን በራችንን ዘግተን የምናለቅሰው? ለምንድነው እርዳታ እየፈለግን ጓደኞቻችንን መጠየቅ እየቻልን ዝምታን የመረጥነው ? ለምንድን እራሳችንን ማጥፋት ምርጡ አማራጭ በሆነበት ህይወት : የውስጥ ጭንቀት:መከራ:ስቃይ በበዛበት ጓደኞቻችንን ስንገናኝ ግን ተስፋ እንደማይቆርጥ ጀግና ሰው እና እንደ ሳቂታ እና ደስተኛ ሰው act ምናደርገው ?? ለምን😥
Jun 07, 2025Coz i don't wanna make my problems other people's problem. Not that they can help anyways. I don't mind helping others to an extent tho
Jun 07, 2025