ጥያቄ ለእንስቶች not for immature and hoes አትመልሱ አይመለካተቹም including ደሞ toxic ሴቶች አጉል egoistic የሆናቹ pls እዛው በፀባላቹ እሺ እንስቶች አሁን ላይ የራሴ ስራ አለኝ ጥሩ ገቢም አገኛለሁ am good person ማለቴ ማጋነን አይሁንብኝና just ስራ jym ትምህርት ቤተክርስቲያን አለቀ ሌላ ነገር አላደርግም ይሄ daily routine ነው እና ሴት ጓደኛ (ፍቅረኛ እፈልጋለሁ ) ik እኔ በፈለኩ ሰዓት ስለፈለኩ ብቻ እንደማላገኝ ግን የራሴ የሆነ type አለኝ so the question is አንድን ሴት አይቻት ብወዳትን ደስ ብትለኝ approach ማድረግ ብፈልግ respectful በሆነ መንገድ ነው እንዴት ነው የማወራት ያው እንደቦታው ይወሰናል ሁለተኛ ምን አይነት ወሬ ነው ደስ የሚላቹ ik የሁሉም ሴት ፀባይ ይለያያል ግን ፀባይኛ አይይናፋርና ጨዋ ሴቶች ሶስኛ ያቺን ሴት ለኔ ጥሩ felling እንዲኖራት ከወንድምነት ያለፈ እንድታስበኝ what will i di ?
Jun 07, 2025ስለ ሴት ልጅ feeling ሴት ልጅን አትጠይቅ እነሱ የሚነግሩህን እና የሚፈልጉት ነገር በጣም የተለያየ ነው በጣም ውስብስብ ፆታ ናቸው ይልቁኑ ከነሱ የተሻለ approach ወይም ሴት አያያዝ ላይ ጎበዝ የሆነ ወንዶችን አማክር እና ሲቀጥል አንተም በራስ መንገድ ሳታስደብራቸው approach ለማድረግ ሞክር ignore reject ብትደረግም ቢሳቅብህም even if ብትሰደብም እንኳን ተስፋ አትቁረጥ ከዛ የምትፈልጋትን ሴት መግባባት ትችላለህ 🤝
Jun 07, 2025