ሰላም ሰላም ቆንጆ ሰዎች ሰላም ነው ብላለች አንዷ diaspora 😂 አንድ ጥያቄ ነበረኝ ያው ለሁለቱም ፆታ ነው ጥያቄዬ ብዙ ግዜ እኛ ሰዎች የሚነገረን ወይ የምንመከረው ምክር አለ አይደል በታላቆቻችን or ከቻ በይበል experienced በሆኑ ሰዎች እንደዛ ተመክረን ራሱ ግን ማያተርፉን ምክሮች አሉ ለምሳሌ ብዙ ግዜ ትክክለኛ ሴትና ለጥቅም የምትቀርብ ተብለው classify ይደረጋሉ ለምሳሌ ፍቅረኛህ ዝምብላ ይሄን ግዛ ያን ግዛ or ስለ material ብቻ ከሆነ የምታወራው አትሆንህም ጥቅመኛ ናት ይባላል አይደል so እኔም ከዚ ምክእ በመነሳት አሀሀሀ ለካ ፍቅረኛዬ ለጥቅም ነው የቀረበችኝ ብዬ ቀይ ካርድ ሰጣታላሁ ያን ፀባይ ካየሁባት ግን ደግሞ ጥቅመኛ ሆነው ደግሞ የሚያስመስሉትስ ለምሳሌ ጥቅመኛ እንዳልሆኑ የሚያስመስሉትንስ how we know their a$$ ማለት የተመከርነው ሴት ልጅ ስለወደፊት የምታወራ ጨዋ ሀይማኖተኛ ሸርሜክስ ሀይማኖተኛች now a days ቆሎ ናቸው ኤና ደሞ አይናፋር (አይና አውጣዎች ) ከሆነች በቃ አግባት ጥሩ ልጅ ነች ተብለን ተመክረን ግን ደግሞ አስመሳይነታቸውን በምን እነወቅ cuz እኛ ስንመከር ይሄ ፀባይ ካላት በቃ አግባትነው የተባልነው ?
Jun 07, 2025Enates Lij ketwldelachu behulal tsebayachu alemkeyeru,mistachu ke welid behuala weight gain sitarg lela set gar mehedachu,dark past yizachu netsu set meflgachu,mist mesifert sitbalu ye maid sir mititkisu e enates benate atibism ende
Jun 07, 2025