Asheber41
#education
Be honest እያደጋቹ እና እድሜያቹ በጨመረ ቁጥር ምን እየተማራቹ ነው ? እስካሁንስ ምን ተማራቹ ? እኔ 1 አለመፍረድ 2 መረጋጋት 3 ሁሉም ራሱን ለማዳን በት በት እያለ ነው አለ manyazewal eshetu so ለራሴ ከኔ በቀር ማንም የለም so ስለራሴ በደንብ ማሰብ ግዜ መስጠት ራስን ማዳመጣ 4 በግ አለመሆን it means የራስ አቋመ build ማድረግ በሁሉም አለመነዳት 5 sexual desire ወይም lust በአማርኛ ጥማት ጠኔ ውስዋስ 😂😂 overcome ማድረግ እንዳይቻል ይልቁንስ እንደ ዮሴፍ ሮጦ ማምለጥ ዮሴፍን የማታውቁ bible አንብቡ 😒😁
Jun 07, 202518 engagements