Positive ነገር ነው ግርማ ሞገስ ያላት እንደማለት መሰለኝ
Jun 06, 2025Positive ነገር ነው ግርማ ሞገስ ያላት እንደማለት መሰለኝ
Jun 06, 2025የተንደረበበ በጣም እስኪ ሠፈር ድረስ ያልተሞላ ሥፍር ወይም የጨዋ የረጋ ጭምት ሰው ደርባባ ይባላል። Google is free yk
Jun 06, 2025enate hule tlegnalech mn malet new slat yedesdes yalat yeteregagach sttay dess yemetasegn malet new blagnalech
Jun 06, 2025የማይታበይ፣ከሰው ጋር መኖር የሚችል ፣ መልኩ ያልተጋነነ( በጣም የማያስጠላ በጣም ቆንጆ ያልሆነ) ፣ ይመስለኛል ።
Jun 06, 2025