Never_Say_Never271.5
#other
Hii guys🙌 ስለ ተወሰኑ "ማይክሮ ፋይናንስ" ከብዙ ነገሮቻቸው አንፃር ካጣራሁ በኃላ በመጨረሻም ቶሎ ለውሳኔ እንዲመቸኝ 2ቱን ብቻ አስቀረሁ "አዋጭ እና መክሊት" የተባሉትን ብድር እና ቁጠባ ተቋሞች። So, የኔ ጥያቄ ከብድር እና ከአከፋፈል አንፃር የቱ ነው የተሻለ እንዲሁም ወለድን ጨምሮ። አልያም ደግሞ ከሁለቱ የተሻለ አለ ምትሉኝ ከሆነ ያላችሁን መረጃ እና እውቀት ብታጋሩኝ ?? ለመልካም ምላሻቹ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ 😊🙏
Jun 06, 20259 engagements