ሚስቴን ድሮ በጣም ምወዳት 4 ልጆች ወልዳልኛለች. አሁን ግን ከሌሎች 2 ሴቶች ፍቅር ይዞኛል ፤ ሁለቱም አግቢቼ ሶስት እንዳረግ ደሞ ሀይማኖቴ(ክርስትና) አይፈቅድም ስለዝህ ሙስሊም መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን እየሱስን እንደ ግል አዳኘ ማድረገን እና አምላክ መሆኑን መካድ አልፈልም:: እስቲ ቄስ ወይም ሼክ ካላቹ አናግሩኝ 🙏 አስቸኳይ ነው
Jun 06, 2025This is fake why do you guys believe this fake ass 'questions'
Jun 06, 2025