#other
ሰላም ቤተሰብ በመቀጠል እኔ የተማርኩት ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ነው እና ክፍለ ሀገር ነው ስራ ምሰራው እና አአ መቶ ስራ ፈልጎ መስራት እፈልጋለው ፍላጎቴም እጅግ ከፍ ያለ ነው ብዙ እድሎች ይኖራሉ ብዬ አስባለው እና ትላልቆ ካምፓኒ ውስጥም ለመስራት ፈልጋለወ እና አአ መጥቼ ስራ መፈለግ እስቢያለው የስራ ልምድም አለኝ ምን ትመክሩኛለችው plss በጨዋነት ሀሳብ ስጡኝ በዚህ አይነት ያለፋቹ ትኖራላቹና
Jun 06, 20251 engagements