በቅርብ ጊዜ ሙልት ያለ እና በጣም ጥቅጥቅ ያለ ፀጉር የነበረኝ ልጅ ነበርኩ , ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የፊትለፊቱ በጣም ከመሳሳቱ የተነሳ ትልቅ ሰው አስመስሎኛል። በቅርቤ ያሉ ሰዎች በዚህ ምክንያት ይቀልዱብኛል እናም ያሾፉብኛል እና በዚህ ምክንያት depression ውስጥ በጣም ገብቻለው። any advices to get me out of this?
Jun 05, 2025Start minoxidil wey feg hairgrowth works bro dont give up yet
Jun 06, 2025