joba4361
#personal
መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር እና የትኛው የተሻለ ነው? Auto ህዝብ 1/2 ደረቅ 1/2 ደረቅ 1 ለመማር እያሰብኩ ነው። ከ 0 የሚቻል ከሆነ እና ዋጋቸው በአሁኑ ስንት እንደሆነ ንገሩኝ please
Jun 05, 202517 engagements
መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር እና የትኛው የተሻለ ነው? Auto ህዝብ 1/2 ደረቅ 1/2 ደረቅ 1 ለመማር እያሰብኩ ነው። ከ 0 የሚቻል ከሆነ እና ዋጋቸው በአሁኑ ስንት እንደሆነ ንገሩኝ please
Jun 05, 2025Hezb 1
Jun 06, 2025እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ዋጋ እና ጥሩ ትምህርት ቤቴ ግን የምመክር እንድትማር ህዝብ አንድን ነው እኔም እሱን ልማር ያሰብኩት
Jun 06, 2025