የሴቶች አንገት ላይ የሚገኘው ይሄ አአጥንት ብዙ ጊዜ ውበት ነው ይባላል... idk ለእኔ ግን ከውበቱ ይልቅ የአጥንታቸው መውጣት እና የመሀለኛው መሰርጎድ በጣም እንደከሱ እና እንደገረጡ ሆኖ ነው የሚሰማኝ... እና እንደዚህ ተከስቶ እንዴት ውበት ሊባል ቻለ?..የዚ አጥንት መውጣት እንደ ውበት የታየበት ምክንያት ምንድን ነው? ታሪካዊ ምስጢር አለው???? እና አሁን ይቺ ልጅ አጥንቷ በስጋ ሞላ እንዲል ብዙ ነገር ብትበላም ሊሞላላት አልቻለም እንበልና...ስለዚህ ይሄ አጥንት በበላ ባልበላ ሳይሆን ሴት ስለሆኑ ብቻ ነው የሚወጣው ወይስ የመጥፋት ተስፋ አለው????
Jun 05, 2025Yne kezim yebase new
Jun 05, 2025