Selam so aun exit exam national Id meyaz gedeta nw ende malete cardun kutru aybekam
Jun 05, 2025U can print the pdf from telebirr ena use that
Jun 05, 2025Selam so aun exit exam national Id meyaz gedeta nw ende malete cardun kutru aybekam
Jun 05, 2025U can print the pdf from telebirr ena use that
Jun 05, 2025#ExitExam #Fayda የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ / ብሔራዊ መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ መገለጹ ይታወሳል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት ይዞ መገኘት የሚጠበቅባቸው የፋይዳ መታወቂያ አማራጮችን በተመለከተ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ጽ/ቤት አጭር ማብራሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰጥቷል። ተፈታኞች የትኞቹን የፋይዳ መታወቂያ አማራጮች መያዝ ይችላሉ ? - በኢትዮ ቴሌኮም ወይም የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት አማካኝነት የታተሙ የፋይዳ መታወቂያዎችን፤ - ከ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ፣ ከቴሌብር ሱፐር አፕ፣ እንዲሁም ሲቢኢ ብር ሞባይል መተግበሪያ ላይ #QR_ኮድ በማውረድ እና በወረቀት በማሳተም መያዝ ይችላሉ። የማይፈቀደው ወይም የማይቻለው የቱ ነው ? 📵 ዲጂታል ኮፒ (በስልክ ይዞ መገኘት) አይቻልም። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የፈተና ሥርዓቱ ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የተያያዘ መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ተማሪዎች ከዲጂታል ኮፒ (ከስልክ) ውጪ ሌሎች የፋይዳ መታወቂያ አማራጮችን ይዞ በፈተናው ላይ መገኘት እንደሚችሉ አረጋግጧል። የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ *9779# ላይ በመደወል በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ። ፎቶ ፦ ተማሪዎች ሊይዙት የሚገባቸው የፋይዳ መታወቂያ አማራጮች ማሳያዎች ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Jun 05, 2025