Vrrrr1 👨አንተ ምን ያልሆንከው አለ😳
Jun 05, 2025Vrrrr1 👨አንተ ምን ያልሆንከው አለ😳
Jun 05, 2025🤣🤣
Jun 05, 2025ገንዘብ ስለሌለህ ሳይሆን የዛሬ ወር 40 አመት የዛሬ ሳምንት 23 አመትህ ስለነበረ እና እድሜ ስለማትለይ ነው😂።ግራ ለገባቹ ከዚ በፊት የጠየቃቸውን እዩ https://t.me/askAnythingEthiopia/175116 https://t.me/askAnythingEthiopia/175314 https://t.me/askAnythingEthiopia/175320
Jun 05, 2025Personality mismatch
Jun 05, 2025አዎ እኔም ገንዘብ ስለሌለኝ ነው። ፍቅር እና ገንዘብ ምንም ግንኙነት የለውም በሆነ perspective እውነት ነው ሀቅ ነው። በሌላ አይነት perspective ሲታይ ደግሞ እውነት አለው። ሁለት የተዋደዱ ጥንዶች ስለ እውነት ገንዘብ ፍቅራቸውን ሊበርዘው አይችልም ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ስለሆነ። ጥያቄው ሚለው ግን relationship ውስጥ እንዳትገቡ የሚያደርጋቹ ነገር ምንድነው ነው። አጭር መልስ ገንዘብ ስለሌለኝ one of the best quality relationship depends on money. ዘመናችን የድሮ አይደለም። " አሳ አበላሻለው ወንዝ ዳር ነው ቤቴ" ልትል የምችልበት ግዜ ላይ አይደለም for the process of relationship. አንድ ወንድ ከሚወዳት ልጅ ጋር ያልተዛዛገ quality environment ፈጥሮ ከሷ ጋር ለማሳለፍ ገንዘብ ግድ ነው። ገንዘቡን የሚያወጣው ለሷ ብሎ አይደለም ለ relationship quality ሲል ነው። እኔ ልወዳት ከምችል ልጅ ጋር የምናሳልፈው ግዜ በእኔና በእሷ ላይ የተመሰረተ ነው። እኔ እና እሷ ለምንፈጥራቸው ወይም የምቀምመው ቅመም ገንዘብ ላይ የተመሰረተ ነው።
Jun 05, 2025ene selemalfelg
Jun 05, 2025ፍቅር ከፈጣሪ ነው ከገንዘብ ጋ ምንም ግንኙነት የለውም ሀብታም ስትሆን አስተሳሰብህ ይበላሻል u know love with calculation ayhonm bcz mnm saynorachew yemiyaskena fkir wust yegebu in opposite demo genzeb noruachew fake yehone fkrn yeminoru alu
Jun 05, 2025Confidence slelelegn
Jun 05, 2025Hunegna set tefach😞
Jun 05, 2025None of your bussiness
Jun 05, 2025ሁሉም ስለሚያምርህ ነው እንጂ አትሰክሰን መረረነ
Jun 05, 2025Our girls had become so pretentious
Jun 05, 2025I have below average looks+ No money+ introvert. It's not the nicest combination.
Jun 05, 2025@albastrosvibes
Jun 05, 2025አንተ እስስት ነህ እንዴ ። እድሜክ እንዲህ ከተቀያየረ ባህሪክን አሰብኩት ። ከእንደዚ አይነት ሰው ጋር የምትኖር ሴት አትኖርም እመነኝ ምን አልባት እንዳንተ አይነቷን እስስት ካላገኘክ።
Jun 05, 2025