Is anyone know best anharic novels to read
Jul 30, 2019emegua
Jul 06, 2021Is anyone know best anharic novels to read
Jul 30, 2019emegua
Jul 06, 2021Oromay by Bealu Girma
Jul 30, 2019Dertogada
Jul 30, 2019The greatest works of Ethiopian literature, past and present (works that every educated Ethiopian should read) : AKSUMITE Literature (300-900 AD) 1. Garima Gospels 2. Ethiopic Bible 3. Book of Enoch POST-AKSUMITE Litreture (1200-1599 AD) 4. Fetha Negest (Laws of the Kings) 5. Kebra Negest (Glory of the Kings) 6. Fekkare Iyasus (Explication of Jesus) 7. Matshafe Berhan (The Book of Light) 8. Matshafe Milad (The Book of Nativity) 9. Retu Haimanot (True Orthodoxy) 10. Anqasa Amin (Gate of the Faith) 11. Sawana Nafs (Refuge of the Soul) 12. Fekkare Malakot (Exposition of the Godhead) 13. Haymanote Abaw (Faith of the Fathers) EARLY MODERN literature (1560 - 18th Century AD) 14. Zenahu le-Galla (History of Oromo) 15. Treaties of Zera Yacob 16. Treatise of Walda Heywat MODERN Literature (19th Century - Present) 17. Feker Eska Maqaber (Love to the Grave)
Jul 30, 2019Alemenor by Dr. Dawit
Jul 30, 2019ኢትዮጵያን የቀረጹ መፅሀፍት ★ ኢትዮጵያን በሃይማኖት በፍልስፍና በህግ በግብረገብ በስነልቡና በፖለቲካዊ እና ማህበራዊ እሳቤ የቀረፁ መፅሀፍት ★ መፅሀፍቱ በከፊል በግለሰብ ደረጃ የአስተሳሰብ ለውጥ ሲያመጡ የተቀሩት እንደ ሃገር ተፅእኖ አሳርፈዋል፤ህዝብንና መንግስትን በየፈርጁ ቀይረዋል ★ ብዙዎቹ ለበጎ አላማ ሲያነሳሱ ጥቂቶች እኩይ ተፅእኖ ነበራቸው ★ ብዙዎቹ ፈር ቀዳጅና በየዘርፋቸው አንጋፋ የሚባሉ ስራዎች ናቸው ★ ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገሩ ብዙዎች ጋር በመድረስ ዘመን አይሽሬ ሆነዋል ※※※ሃይማኖታዊ(9) መፅሀፍ ቅዱስ―(ትርጉም አብርሃም ሩሚ 1840) መጫፈ ቁልቁሉ―(ትርጉም ኦነሲሞስ ነሲብ) የትግርኛ መፅሀፍ ቅዱስ―(ትርጉም አለቃ ተወልደመድህን ገብሩ እና ተወልደብርሃን ገብረመድህን) ቅዱስ ቁርአን―(ትርጉም እጨጌ እንባቆም) ክብረ ነገሥት ስንክሳር አቡሻክር ሃይማኖተ አበው ፍትሐ ነገስት ※※※ልብወለድ(29) ፍቅር እስከ መቃብር―ሃዲስ አለማየሁ አልወለድም―አቤ ጉበኛ የጉለሌው ሰካራም―ተመስገን ገብሬ ማህሌት―አዳም ረታ አስኮ ጌታሁን―ጃርሶ ኪሩቤል መስከረም―ታደሰ ሊበን ኦሮማይ―በአሉ ግርማ ሌቱም አይነጋልኝ―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር አደፍርስ―ዳኛቸው ወርቁ ከአድማስ ባሻገር―በአሉ ግርማ ግራጫ ቃጭሎች―አዳም ረታ ከቡስካ በስተጀርባ―ፍቅረማርቆስ ደስታ ታሪክና ምሳሌ―ከበደ ሚካኤል ሰመመን―ሲሳይ ንጉሱ ቆንጆዎቹ―ሰርቅ ዳ የስንብት ቀለማት―አዳም ረታ እፍታ(አምስት ቅጾች)―አርታኢ ተስፋዬ ገብረአብ እንደወጣች ቀረች―አሰፋ ገብረማርያም ፀሐይ መስፍን―መኮንን እንዳልካቸው አንድ ለናቱ―አቤ ጉበኛ የቡርቃ ዝምታ―ተስፋዬ ገብረአብ የታንጉት ሚስጥር―ብርሃኑ ዘርይሁን ጉንጉን―ኃይለመለኮት መዋእል አምስት ስድስት ሰባት―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ሰንሰለት―ሻምበል ፈቃደ ዮሃንስ አባኮስትር―አበራ ጀንበሬ አሉላአባ ነጋ―ማሞ ውድነህ ዳር እስከ ዳር―አንዳርጌ መስፍን ዶሰኛው―የሺጥላ ኮከብ ጦቢያ―አፈወርቅ ገብረየሱስ አብዮት―ብርሃኑ ዘርይሁን ልጅነት ተመልሶ አይመጣም―በእምነት ገብረማርያም The Thirteenth Sun―Danyachew Worku The Case of the Socialist Witchdoctor―Hama Tuma Notes from the Hynea's Belly―Nega Mezlekia ※※※ትያትር(11) አፋጀሽኝ―ዮፍታሄ ንጉሴ ቴዎድሮስ―ግርማቸው ተክለሃዋርያት ሀሁ በስድስት ወር―ፀጋዬ ገብረመድህን እናት አለም ጠኑ―ፀጋዬ ገብረመድህን ጴጥሮስ ያቺን ሰአት―ፀጋዬ ገብረመድህን ባልቻ አባ ነፍሶ―ብርሃኑ ዘርይሁን አልቃሽና ዘፋኝ―ፍስሐ በላይ ይማም ውበትን ፍለጋ―ጌትነት እንየው ጠልፎ በኪሴ―መንግስቱ ለማ ያላቻ ጋብቻ―መንግስቱ ለማ Oda Oka Oracle―Tsegaye Gebremedhin ※※※ታሪክ(25) የአህመድ ግራኝ ወረራ―ተክለፃድቅ መኩሪያ የኤርትራ ጉዳይ―ዘውዴ ረታ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1868 እስከ 1966—ባህሩ ዘውዴ አጼ ቴዎድሮስ—አለቃ ዘነበ የኢትዮጲያ ታሪክ በአስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን—ይልማ ደሬሳ አፄ ቴዎድሮስ እና የኢትዮጵያ አንድነት አፄ ዮሐንስ እና የኢትዮጵያ አንድነት አፄ ምኒልክ እና የኢትዮጵያ አንድነት―ተክለፃድቅ መኩሪያ የኢትዮጲያና የኢጣሊያ ጦርነት ፓውሎስ ኞኞ ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ―ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የአደዋ ጦርነትና የአፄ ምኒሊክ አነሳስ―(ተርጓሚ ዳኘው ወልደ ስላሴ) አጤ ምኒሊክ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ያ ትውልድ(The Generation―3 vols.)―ክፍሉ ታደሰ የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች―ገነት አየለ አንበሴ Tower in the Sky―ህይወት ተፈራ የትውልድ እልቂት(To kill a generation)―ባቢሌ ቶላ የአባ ባህሪይ ድርሰቶች—(ትርጉም ጌታቸው ሃይሌ) ተራሮችን ያምቀጠቀጠ ትውልድ(ቅፆች) ነበር―ገስጥ ተጫኔ ጄኔራሎቹ አሰብ የማን ናት? አጤ ምኒልክ―ጳውሎስ ኞኞ የታሪክ ማስታወሻ―ደጃዝማች ከበደ ተሰማ ትዝታ―ሃዲስ አለማየሁ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ታሪክ―መሪራስ አማን በላይ ዝክረ ነገር―ማህተመስላሴ ወልደመስቀል ቄሳርና አብዮት―ተስፋዬ ዲንቃ ትቤ አክሱም መኑ አንተ―አስረስ የኔሰው A History of Modern Ethiopia,1855 -1974―Bahru Zewde Church and State in Ethiopia―Tadesse Tamrat Ancient and Medieval History of Ethiopia―Sergew Hableselassie ※※※ስነግጥም(16) እሳት ወይ አበባ―ፀጋዬ ገብረመድህን የባለቅኔ ምህላ―ሙሉጌታ ተስፋዬ የቅኔ አዝመራ―ከበደ ሚካኤል እንጉርጉሮ―መስፍን ወልደማርያም የብርሃን ፍቅር―ደበበ ሰይፉ ልጅነት—ሰለሞን ደሬሳ የግጥም ጉባኤ—መንግስቱ ለማ ኗሪ አልባ ጎጆዎች—በእውቀቱ ስዩም አፈር ያነሳ ስጋ—ሰይፉ መታፈሪያ ፍንዳታ—ኅይሉ ገብረ ዮሐንስ(ገሞራው) መንገድ ስጡኝ ሰፊ—ገብረክርስቶስ ደስታ እስቲ ተጠየቁ—ዮሐንስ አድማሱ ትንቢተ ሼህ ሁሴን ጅብሪል―ቦጋለ ተፈሪ በዙ በረከተ መርገም―ሃይሉ ዮሐንስ(ገሞራው) ባሻ አሸብር በአሜሪካ―መንግስቱ ለማ ከበደች ተክለአብ―የት ነው ሻምበል አፈወርቅ ዮሃንስ―ስሜታዊ ግጥሞች ※※※ፖለቲካዊ እሳቤ(5) መንግስት እና የህዝብ አስተዳደር―ገብረሕይወት ባይከዳኝ ኢትዮጵያ ምን አይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል―ሃዲስ አለማየሁ ኢትዮጵያ ከየት ወደየት―መስፍን ወልደማርያም ነፃ ያልወጡ ነፃ አውጪዎች―አንዳርጋቸው ፅጌ የነፃነት ጎህ ሲቀድ―ብርሃኑ ነጋ መክሸፍ እንደ ኢትዮጲያ ታሪክ―መስፍን ወልደማርያም ※※※ወግ(3) የቡና ቤት ስእሎች―መስፍን ሃብተማርያም እንጨዋወት―ኤፍሬም እንዳለ እግረ መንገድ―ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ※※※የሕይወት ታሪክ(5) ማስታወሻ―ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ኦቶባዮግራፊ (የሕይወቴ ታሪክ)―ተክለሃዋርያት ተክለማሪያም መጽሐፈ ትዝታ - ዘአለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ ታሪክ―መንግስቱ ለማ ደማሙ ብዕረኛ―መንግስቱ ለማ ሰምና ወርቁ ተሰማ እሸቴ―ይድነቃቸው ተሰማ ቀኝ ጌታ ዩፍታሄ ንጉሴ―ዮሐንስ አድማሱ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ―መርስኤ ሃዘን ወልደ ቂርቆስ በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ―እንዳለጌታ ከበደ ※※※ተረት(3) ተረት ተረት የመሰረት―ሃዲስ አለማየሁ አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸው―አረፈአይኔ ሃጎስ እንቅልፍ ለምኔ―ማህተመ ስላሴ ወልደመስቀል ※※※ስነልቡና(2) ወዳጄ ልቤ―ብላቴንጌታ ህሩይ ወልደስላሴ ለልጅ ምክር ላባት መታሰቢያ―ኅሩይ ወልደስላሴ ※※※ትርጉም(25) የራሴላስ መስፍን ኢትዮጵያ ታሪክ―(ትርጉም ሲራክ ህሩይ ወልደስላሴ) አንድ ሺህ አንድ ሌሊት―(ትርጉም ለማ በላይነህ) ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ እሪ በይ ሃገሬ―(ትርጉም አማረ ማሞ) አፍንጮ/ፒኖኪዮ―(ትርጉም ለማ ፈይሳ) ላፎንቴን―(ትርጉም ለማ ፈይሳ) ወንጀልና ቅጣት―(ትርጉም ካሳ ገብረሕይወት) ታራስ ቡልባ―(ትርጉም በካፋ ሃይለእየሱስ) እንደ ሰው በምድር እንደ አሳ በባህር―(ትርጉም በካፋ ሃይለእየሱስ) የተራራው ምርኮኞች ዋናው ተቆጣጣሪ―አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ የአና ማስታወሻ―(ትርጉም አዶኒስ) ብርቅርቅታ―(ትርጉም ጠብታ ማር―(ትርጉም ባሴ ሃብቴ) ጣዝማ ማር―(ትርጉም ደጀኔ ጥላሁን) እናት―ግእዛን የማነ የሁለት ከተሞች ወግ፣መከረኞቹ፣እምዩ―ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም ምፅአተ እስራኤል―ማሞ ውድነህ የውበት ወጥመድ፣ህሊና ሲታወር፣ምንዱባን―ዮሃንስ ገብረፃድቅ ሳቤላ―ሃይለስላሴ መኃሪ ካፒታል ቅፅ ፩ ነገም ሌላ ቀን ነው―ነብይ መኮንን መልክዐ ኡመር―(ትርጉም ተስፋዬ ገሰሰ) ያንገት ጌጡ―(ትርጉም አውግቸው ተረፈ) እፎይታ―(ትርጉም ተሾመ ዳምጠው) ካፖርቱ፣ሽማግሌውና ባህሩ፣የመጨረሻዋ ቅጠል ፣የቬ
Jul 30, 2019