ምንም አላደረግም ግን እሱን በጣም ነው በቃ የፈለኩት like fam ጋ እራሱ ሰላም ሲለኝ እኔ በደንብ ሰላም ማለት እየከበደኝ ነው ይቅርታ ያው ምንም ሌላ ነገር የለንም እኔ ያለሁበት ቦታ ይምጣል ዘመድ እንደምቀበለው ቡና ራት ከዛ ማደር ስለ እኔ ምን እንደሚያስብ ሁሉ አላውቅም ማለት እንደ እኔ ይሆን ወይስ ምናምን እያልኩ አስባለሁ ግን አንድ ቀን "ቤቴ በሰላም የማድረው ልጅ እንቅልፍ አጥቼ አደርኩ አለኝ " ሌላ ቀን "ጥግሽን ያዝ እንዳታማሃኝ " ሌላም ግን ግን ይሄ ለዘመድ ምናምን ይባላል like ማግባት ይፈልጋል እና በጣም ቁምነገረኛ እና ጥሩ ልጅ ነው ምን ላድርግ እሱ የሆነ ነገር ቢለኝ እና ዝምድናውስ ዘመድናችን ያአስብ ይሆን እንደዛ ያለው ዝምደና ኖሮንም እንቅልፍ አጥቼ አደርኩ ይላል ወይስ እንደዛ ቢጠይቅ ዝምደናው ይሻላል ወይስ መቼም ደግሞ ከጋብቻ በፊት አላደርግም ያ ከሆነ ደግሞ ዘመድ ቤተሰብ ያውቃል ከዛስ ገጥሞኝ ያውቃል የሚል ሰው 😔
በጣም ከባድ ነገር ገጠመኝ plz 🙏🏽 ሰላም ጤና ይስጥልን! እኔ እና እሱ ዘመድ ነን ዝምድናችንን like የእኔ የአያቴ አያቷ እና የሱ የአያቱ አያቷ አንድ ሰው ልጆች እናቱ ቤት ትመጣለች በፊት እሱ ግን በጣም ሰውም ሰላማይቀርብ ብዙም አናወራም አሁን ግን በሆነ ጉዳይ በጣም ተሰብሬ ከነበርኩበት አነሳኝ እና እሱ አሁን ላይ ተቀራረብን እኔ ካልሁበት ሀገር በፊት ጀምሮ ይመጣል አሁን ግን እኔ ጋር አብረን እናድራለን የሱን አላውቅም ግን የሆነ የእጁ ወይም የሆነ በቃ ለእሱ ፈላጎት እያደረብኝ ነው ሴቶቹ ሲያወራ ይደብረኛል ማርያም ምክር ፈልጋለው v ነኝ ሂወት መበላሸት የለበትም እላለሁ ግን መልሶ የጎትተኛል normal ነው ወይስ በቃ ምን ላድርግ እና ልርቀው አልችልም 🥺