Mitu_2487
#other
ሰዎች አሻራ ስንሰጥ ግን ለምንድነው በእጃችን ብቻ የምንሰጠው? ማለቴ እግራችን አሻራ የለውም?🙄
Jun 04, 20258 engagements
ሰዎች አሻራ ስንሰጥ ግን ለምንድነው በእጃችን ብቻ የምንሰጠው? ማለቴ እግራችን አሻራ የለውም?🙄
Jun 04, 2025Yichalal gn egrik yishetal ena wereketun yabelashal...sewm yirebshal.
Jun 05, 2025ስንት አውራ ጣቱ የሞተ ሰው ይኖራል ለጤናችን እያሰብክ እንጂ
Jun 05, 2025መጽናናቱን ይስጥልኝ! እና እግራችን አሻራ አለው በዛ አሻራ ልንታወቅ እንችላለን?
Jun 05, 2025ታዳ ማን ከለከለህ እስከእግርህ አትወጣም😂
Jun 05, 2025የእጅ ጣት ያሌለዉ ሰዉ post😂
Jun 05, 2025@albastrosvibes
Jun 05, 2025Alew.. yejeh debroh nw weys why always me aleh 😂
Jun 05, 2025Wey gud sent jil ale😁
Jun 05, 2025