CyanPuma99-34
#technology
Guys ስልክ ስደዉል እኔ ጋር እየጠራ እንደሆነ ነዉ ሚሰማኝ ግን ምደዉልለት ሰዉ ጋር ጥሪዉ ጭራሽ አይደርስም አጋጥሞት ያዉቅ ካለ ወይ መፍትሄዉን ሚያዉቅ ካለ 🙏🏽 (ETHIOTELECOM)
Jun 04, 20255 engagements
Guys ስልክ ስደዉል እኔ ጋር እየጠራ እንደሆነ ነዉ ሚሰማኝ ግን ምደዉልለት ሰዉ ጋር ጥሪዉ ጭራሽ አይደርስም አጋጥሞት ያዉቅ ካለ ወይ መፍትሄዉን ሚያዉቅ ካለ 🙏🏽 (ETHIOTELECOM)
Jun 04, 2025እኔ ያጋጥመኛል ደውለን ነበር ብለው ግን እኔ ጋር ሚስኮል እንኮን አይገባም ብቻ የኔትዎርክ ወይም የስልካችን የኔትዎርክ የመሳብ አቅም ይመስለኛል
Jun 04, 2025Forwarde sidrg nw phone setting ውስጥ ገብተ አስተካክል
Jun 04, 2025Disable call forward setting or Voice mail service
Jun 04, 2025ጓደኞቼ ጋ ልጋደል የደረስኩበት ነገር ነው😞
Jun 04, 2025እኔ ሳፋሪን መጠቀም ስጀምር ነው እንደዚህ መሆን የጀመረው
Jun 04, 2025