ሰላም የምሰራው Forex trading ነው እና በዛ የማገኘውን ገንዘብ በCrypto/በblack ሳይሆን : ቀጥታ በባንክ በኩል ማስገባት ከቻልኩ ገንዘቤን ሀገር ውስጥ ህጋዊ በሆነ መንገድ ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ንብረትን መግዛት እችላለሁ? ስለጉዳዩ የምታቁ ተባበሩኝ እስቲ
Jun 04, 2025ገንዘቡን ቀጥታ በባንክ ማስገባት ከቻልክ.... ህጋዊ ገንዘብ ነው የፈለከውን መግዛት ትችላለህ። ችግሩ ያለ crypto platform ሀገር ውስጥ ሆነህ እንዴት ወደ ባንክ ገቢ ማድረግ ትችላለህ ነው?? አትችልም። ገንዘቡን በቀጥታ ወደ ባንክ ለማስተላለፍ ውጭ ሀገር ሰው ሊኖርህ ይገባል ወይም ደግሞ አንተ ወደ ውጭ መውጣት አለብህ like Dubai እንጂ ገንዘብህን ባንክ አስገባህ ማለት ህጋዊነትህን አረጋገጥክ ማለት ነው። ከባንክ አውጥተህ አይደለም ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ንብረት ቀርቶ ተንሳፋፊም ሆነ በራሪ ንብረት መግዛት ትችላለህ
Jun 04, 2025