Ye fayda ID eskahun alderesegniem samnt yhonal ketemezegebku , Register no bcha new text yetelakew MN ladrg ?
Jun 04, 2025this group is their official group and the best ውድ ደንበኞቻችን ይህ ግሩፕ የሚያገለግለው በ2017 ዓ.ም ሰኔ ወር የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ብቻ ነው። እንደሚታወቀው የተፈታኞችን ቅሬታዎችን ለማስተናገድ የተለያዩ መንገዶችን ስንጠቀም ቆይተናል፡፡ አሁንም ካለው ጊዜ አንጻር በአፋጣኝ መልስ መስጠት እንዲቻል የቅሬታ ጉዳዮች በሦስት ግሩፕ እንደሚከተለው ተከፋፍሎ ቀርቧል፡- 1. በማንኛውም ችግር ምክንያት ተመዝግባችሁ የፋይዳ ቁጥር ላልደረሳችሁ ወይም ቁጥሩ ለጠፋባችሁ ቅሬታ አቅራቢዎች ብቻ https://t.me/+q4d0hGLlZfU5YWY8 👆👆👆 2. የፋይዳ ቁጥር ደርሷችሁ አገልግሎት ለማግኘት ስትሞክሩ OTP(One Time Password) የማይገባላችሁ ወይም አሁናዊ መረጃዎትን የማያመጣላችሁ ከሆነ https://t.me/+Fbybof5HlipiZTVk 👆👆👆 3. የፋይዳ ቁጥር ደርሷችሁ ነገርግን መረጃን ከማሻሻል፣ ከመታወቂያ ካርድ ህትመት እና ሌሎች ጉዳዮች ጋር ተያያዥነት ያላቸው ቅሬታዎችን ለማቅረብ https://t.me/+ZyAIPjyxbFRiNWQ0 👆👆👆 ሲሆኑ ከተዘረዘሩት ግሩፖች መካከል ለእናንተ ቅሬታ የሚሆነውን ግሩፕ ብቻ በመምረጥ ቅሬታዎን ያቅርቡ። ማሳሰቢያ፦ ይህ ግሩፕ ተፈታኝ ያልሆኑትን አያስተናግድም፡፡ Dear Customers This group is exclusively for those taking the exit exam. As you know, we have been using various methods to address candidates' grievances. Now, to ensure faster responses, the grievances have been categorized into three groups as follows: 1. If you did not receive your Fayda number (ID) for any reason or lost it, use this link to report your issue (Support Team Only): 👉 https://t.me/+q4d0hGLlZfU5YWY8 2. If you have your Fayda number but cannot receive the OTP (One-Time Password) or the system does not display your current information, report here: 👉 https://t.me/+Fbybof5HlipiZTVk 3. If you have your Fayda number but need help with updating information, printing your ID card, or related issues, use this link: 👉 https://t.me/+ZyAIPjyxbFRiNWQ0 Please select only the group that matches your specific issue from the options listed above and submit your complaint there. Note: This group does not assist individuals who are not exam candidates.
Jun 04, 2025