Hi. የኔ ጥያቄ ለorthodox ነው:: ሶሻል ሚዲያዎችን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ እንዲሁም ኮመንቶችም አነባለሁ:: እስከዛሬ የማየው ነገር orthodox ፕሮቴስታንቶችን ሲሳደቡ ሲራገሙ አንዳንዴ ለማሰብ እንኳን የሚከብድ ጥልቅ የሆነ የጥላቻ ንግግር ሲናገሩ አያለሁ:: ትንሽ ናቸው ተሳስተው ነው ልትሉ ትችላላቹ ግን በጣም ብዙ ናቸው እንዲሁም ብዙ ድጋፍ አላቸው:: የሚገርመኝ ደግሞ ከዛ ዞሮ ደግሞ በዚህ ነገር የሚወቀሰውና ተሳዳቢ የሚባለው ፕሮቴስታንቱ ነው:: እኔን ያልገባኝ ነገር ሌላ እኛ ማናውቀው ሚዲያ አለ ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶችን የሚሰድቡበት? ወይም ደግሞ ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶችን እንደህዝብ በቅኝ ግዛት ገዝተው የኖሩበት ዘመን ነበር? ምናልባት ታሪክ ዘልዬ ከሆነ:: ይቅርታ ግን እንዲህ አይነት ጥላቻ በሰው ልጅ ላይ ለዛውም ሀይማኖት አለኝ ከሚል ሰው እኔንጃ ለኔ በጣም ከባድ ነገር ነው::
Jun 04, 2025አንተ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ትላለህ እዚ አብይ አህመድ ፌስታል መጠቀም አይቻልም ብሎ እየዛተ ነው
Jun 04, 2025